ዮሐንስ 6:67 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም67 ስለዚህ ኢየሱስ ዐሥራ ሁለቱን ደቀ መዛሙርት፥ “እናንተም ደግሞ መሄድ ትፈልጋላችሁን?” አላቸው። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም67 ኢየሱስም ዐሥራ ሁለቱን፣ “እናንተም ደግሞ መሄድ ትፈልጋላችሁ?” አላቸው። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)67 ኢየሱስም ለዐሥራ ሁለቱ “እናንተም መሄድ ትፈልጋላችሁን?” አለ። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)67 ጌታችን ኢየሱስም ዐሥራ ሁለቱን፥ “እናንተ ደግሞ ልትሄዱ ትሻላችሁን?” አላቸው። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)67 ኢየሱስም ለአሥራ ሁለቱ፦ እናንተ ደግሞ ልትሄዱ ትወዳላችሁን? አለ። 参见章节 |