ዮሐንስ 6:59 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም59 ኢየሱስ ይህን የተናገረው በቅፍርናሆም በምኲራብ በሚያስተምርበት ጊዜ ነበር። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም59 ይህን የተናገረው በቅፍርናሆም፣ በምኵራብ እያስተማረ ሳለ ነበር። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)59 በቅፍርናሆም፥ በምኵራብ ሲያስተምር ነበር ይህን ያለው። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)59 በቅፍርናሆምም በምኵራብ ሲያስተምራቸው ይህን ተናገረ፤ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)59 በቅፍርናሆም ሲያስተምር ይህን በምኵራብ አለ። 参见章节 |