ዮሐንስ 3:7 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም7 ስለዚህ ‘ዳግመኛ መወለድ ያስፈልጋችኋል’ ስላልኩህ አትደነቅ። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም7 ‘ዳግመኛ መወለድ አለባችሁ’ ስላልሁህ አትገረም፤ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)7 ዳግመኛ መወለድ ያስፈልጋችኋል ስላልሁህ አትደነቅ። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)7 ስለዚህም ዳግመኛ ልትወለዱ ይገባችኋል ስለ አልሁህ አታድንቅ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)7 ዳግመኛ ልትወለዱ ያስፈልጋችኋል ስላልሁህ አታድንቅ። 参见章节 |