ዮሐንስ 3:35 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም35 አብ ልጁን ይወዳል፤ ሁሉንም ነገር በእጁ አስረክቦታል። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም35 አብ ወልድን ይወድዳል፤ ሁሉንም ነገር በእጁ ሰጥቶታል። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)35 አባት ልጁን ይወዳል፥ ሁሉንም በእጁ ሰጥቶታል። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)35 አብ ልጁን ይወዳልና፥ ሁሉን በእጁ ሰጠው። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)35 አባት ልጁን ይወዳል ሁሉንም በእጁ ሰጥቶታል። 参见章节 |