ዮሐንስ 19:37 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም37 ደግሞም በሌላው የቅዱስ መጽሐፍ ክፍል “ያንን የወጉትን ያዩታል” ይላል። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም37 ሌላውም መጽሐፍ፣ “የወጉትም ያዩታል” ስለሚል ነው። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)37 ደግሞም ሌላው የመጽሐፍ ክፍል “ያንን የወጉትን ያዩታል” ይላል። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)37 ሌላዉም መጽሐፍ ደግሞ“ የወጉትን ያዩታል” ይላል። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)37 ደግሞም ሌላው መጽሐፍ፦ “የወጉትን ያዩታል” ይላል። 参见章节 |