ዮሐንስ 18:27 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም27 ጴጥሮስም እንደገና ካደ፤ ወዲያውኑ ዶሮ ጮኸ። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም27 ጴጥሮስም እንደ ገና ካደ፤ ወዲያውም ዶሮ ጮኸ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)27 ጴጥሮስም በድጋሚ ካደ፤ ወዲያውም ዶሮ ጮኸ። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)27 ጴጥሮስም ደግሞ ካደ፤ ያንጊዜም ዶሮ ጮኸ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)27 ጴጥሮስም እንደ ገና ካደ፥ ወዲያውም ዶሮ ጮኸ። 参见章节 |