ዮሐንስ 16:3 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም3 ይህንንም የሚያደርጉት አብንም ሆነ እኔን ስላላወቁ ነው። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም3 ይህን ሁሉ የሚያደርጉባችሁ፣ አብን ወይም እኔን ስላላወቁ ነው። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)3 ይህንም የሚያደርጉባችሁ አብንና እኔን ስላላወቁ ነው። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)3 ይህንም የሚያደርጉባችሁ አብንም፥ እኔንም ስላላወቁ ነው። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)3 ይህንም የሚያደርጉባችሁ አብንና እኔን ስላላወቁ ነው። 参见章节 |