ዮሐንስ 15:3 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም3 እናንተም ስለ ነገርኳችሁ ቃል አሁን ንጹሖች ናችሁ። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም3 ከነገርኋችሁ ቃል የተነሣ እናንተ አሁን ንጹሓን ናችሁ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)3 እናንተ ስለ ነገርኋችሁ ቃል አሁን ንጹሐን ናችሁ፤ 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)3 እናንተ ግን ስለ ነገርኋችሁ ቃል ፈጽማችሁ ንጹሓን ናችሁ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)3 እናንተ ስለ ነገርኋላችሁ ቃል አሁን ንጽሐን ናችሁ፤ 参见章节 |