ዮሐንስ 15:17 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም17 እንግዲህ እኔ የማዛችሁ እርስ በርሳችሁ እንድትዋደዱ ነው። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም17 እርስ በርሳችሁ እንድትዋደዱ፣ ትእዛዜ ይህች ናት። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)17 እርስ በርሳችሁ እንድትዋደዱ አዛችኋለሁ። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)17 እርስ በርሳችሁም እንድቷደዱ ይህን አዝዣችኋለሁ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)17 እርስ በርሳችሁ እንድትዋደዱ ይህን አዛችኋለሁ። 参见章节 |