ዮሐንስ 14:4 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም4 እኔ የምሄድበትንም መንገድ ታውቃላችሁ።” 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም4 እኔ ወደምሄድበትም ስፍራ የሚያደርሰውን መንገድ ታውቃላችሁ።” 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)4 የምሄድበትንም መንገድ ታውቃላችሁ።” 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)4 ወዴትም እንደምሄድ ራሳችሁ ታውቃላችሁ፤ መንገዱንም ታውቃላችሁ።” 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)4 ወደምሄድበትም ታውቃላችሁ፥ መንገዱንም ታውቃላችሁ።” 参见章节 |