ዮሐንስ 13:17 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም17 ይህን ነገር ብታውቁና በሥራ ላይ ብታውሉት የተባረካችሁ ናችሁ። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም17 እንግዲህ እነዚህን ነገሮች ዐውቃችሁ ብትፈጽሙ ትባረካላችሁ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)17 ይህንን ስታውቁና ስታደርጉ ብፁዓን ናችሁ። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)17 ይህንም ዐውቃችሁ ብትሠሩ ብፁዓን ናችሁ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)17 ይህን ብታውቁ፥ ብታደርጉትም ብፁዓን ናችሁ። 参见章节 |