ዮሐንስ 12:33 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም33 ኢየሱስ ይህን የተናገረው በምን ዐይነት ሞት እንደሚሞት ሲያመለክት ነበር። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም33 ይህን የተናገረው በምን ዐይነት ሞት እንደሚሞት ለማመልከት ነበር። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)33 በምን ዓይነትም ሞት ይሞት ዘንድ እንዳለው ሲያመለክታቸው ይህን ተናገረ። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)33 ይህንም ያለ በምን ዐይነት ሞት ይሞት ዘንድ እንዳለው ሲያመለክታቸው ነው። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)33 በምን ዓይነትም ሞት ይሞት ዘንድ እንዳለው ሲያመለክታቸው ይህን ተናገረ። 参见章节 |