Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ዮሐንስ 11:23 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

23 ኢየሱስም “ወንድምሽ እንደገና ከሞት ይነሣል” አላት።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

23 ኢየሱስም፣ “ወንድምሽ ይነሣል” አላት።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

23 ኢየሱስም “ወንድምሽ ይነሣል፤” አላት።

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

23 ጌታ​ችን ኢየ​ሱ​ስም፥ “ወን​ድ​ም​ሽስ ይነ​ሣል” አላት።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

23 ኢየሱስም፦ “ወንድምሽ ይነሣል” አላት።

参见章节 复制




ዮሐንስ 11:23
4 交叉引用  

ነገር ግን አሁንም የምትለምነውን ሁሉ እግዚአብሔር እንደሚሰጥህ ዐውቃለሁ” አለችው።


ማርታም “በመጨረሻው ቀን በትንሣኤ ጊዜ ከሞት እንደሚነሣ ዐውቃለሁ” አለችው።


ኢየሱስም “ካመንሽ የእግዚአብሔርን ክብር ታያለሽ ብዬሽ አልነበረምን?” አላት።


跟着我们:

广告


广告