Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ዮሐንስ 10:37 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

37 እኔ የአባቴን ሥራ የማልሠራ ከሆንኩ አትመኑኝ።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

37 አባቴ የሚያደርገውን ባላደርግ አትመኑኝ፤

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

37 እኔ የአባቴን ሥራ የማልሠራ ከሆነ አትመኑኝ፤

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

37 የአ​ባ​ቴን ሥራ ባል​ሠራ በእኔ አት​መኑ።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

37 እኔ የአባቴን ሥራ ባላደርግ አንትመኑኝ፤

参见章节 复制




ዮሐንስ 10:37
7 交叉引用  

ኢየሱስም እንዲህ ሲል መለሰላቸው፦ “እኔ ነግሬአችኋለሁ፤ እናንተ ግን አታምኑም፤ በአባቴ ስም የምሠራው ሥራ ስለ እኔ ይመሰክራል።


ኢየሱስም “ከአብ ዘንድ ብዙ መልካም ሥራዎችን አሳየኋችሁ፤ ታዲያ፥ የምትወግሩኝ ከእነዚህ ስለየትኛው ሥራ ነው?” አላቸው።


እኔ በአብ እንዳለሁ፥ አብም በእኔ እንዳለ አታምንምን? ለእናንተ የምናገረውን ቃል የምናገረው በራሴ ሥልጣን አይደለም፤ ነገር ግን ሥራውን ሁሉ የሚሠራው፥ በእኔ የሚኖረው አብ ነው።


ሌላ ሰው ያላደረገውን ሥራ በመካከላቸው ባላደርግ ኖሮ ኃጢአት ባልሆነባቸውም ነበር፤ አሁን ግን ይህን ሁሉ ካዩ በኋላ እኔንም አባቴንም ጠልተዋል።


“እኔ ስለ ራሴ ብመሰክር ምስክርነቴ እውነት አይደለም።


跟着我们:

广告


广告