ዮሐንስ 10:26 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም26 እናንተ ግን ከበጎቼ መንጋ ስላልሆናችሁ አታምኑም። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም26 እናንተ ግን በጎቼ ስላልሆናችሁ አታምኑም፤ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)26 እናንተ ግን ከበጎቼ ስላልሆናችሁ አታምኑም። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)26 እናንተ ግን አታምኑኝም፤ እንደ ነገርኋችሁ ከበጎች ውስጥ አይደላችሁምና። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)26 እናንተ ግን እንደ ነገርኋችሁ ከበጎቼ ስላልሆናችሁ አታምኑም። 参见章节 |