Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ኢዩኤል 2:4 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

4 መልካቸው ፈረስ ይመስላል፤ ግልቢያቸውም እንደ ጦር ፈረስ ነው።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

4 መልካቸው እንደ ፈረስ መልክ ነው፤ እንደ ጦር ፈረስም ይጋልባሉ።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

4 መልካቸው እንደ ፈረስ መልክ ነው፥ እንደ ፈረሶችም ይሮጣሉ።

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

4 መል​ካ​ቸው እንደ ፈረስ መልክ ነው፤ እንደ ፈረ​ሶ​ችም ይሮ​ጣሉ።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

4 መልካቸው እንደ ፈረስ መልክ ነው፥ እንደ ፈረሶችም ይሮጣሉ።

参见章节 复制




ኢዩኤል 2:4
3 交叉引用  

የአለንጋና የመንኰራኲሮች ድምፅ፥ የፈረስ ግልቢያና የሠረገላ መንጓጓት ይሰማል።


አንበጣዎቹ ለጦርነት የተዘጋጁ ፈረሶችን ይመስሉ ነበር፤ በራሳቸው ላይ የወርቅ አክሊል የመሰለ ነገር ነበር፤ ፊታቸውም የሰው ፊት ይመስል ነበር፤


ፈረሰኞች እየጋለቡ ሲመጡ የፈረሶቹ ኮቴዎች የነጐድጓድ ድምፅ አሰሙ።


跟着我们:

广告


广告