ኢዩኤል 2:18 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም18 እግዚአብሔር ስለምድሪቱ ባለው ቅንአት፥ ለሕዝቡ ራራላቸው፤ 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም18 እነሆ፤ እግዚአብሔር ስለ ምድሩ ይቀናል፤ ስለ ሕዝቡም ይራራል። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)18 ጌታም ስለ ምድሩ ቀና፥ ለሕዝቡም ራራለት። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)18 እግዚአብሔርም ስለ ምድሩ ቀና፤ ለሕዝቡም ራራለት። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)18 እግዚአብሔርም ስለ ምድሩ ቀና፥ ለሕዝቡም ራራለት። 参见章节 |