ኢዮብ 8:18 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም18 አንድ ሰው ከቦታው ቢነቅለው የነበረበት ቦታ አይታወቅም። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም18 ከስፍራው ሲወገድ ግን፣ ያ ቦታ ‘አይቼህ አላውቅም’ ብሎ ይክደዋል። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)18 ከቦታው ቢጠፋ፦ አላየሁህም ብሎ ይክደዋል። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)18 ቦታው ቢውጠው፦ እንደዚህ ያለ አላየሁም ብሎ ይክደዋል። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)18 ከቦታው ቢጠፋ፦ አላየሁህም ብሎ ይክደዋል። 参见章节 |