Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ኢዮብ 8:14 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

14 እንደ ሸረሪት ድር በሚበጠስ ነገር ይታመናሉ፤ ተስፋ የሚያደርጉበት ነገር እንኳ ቢኖር በቀላሉ ይጠፋል።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

14 መተማመኛው ቀጭን ክር፣ ድጋፉም የሸረሪት ድር ነው።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

14 ተስፋው ይቈረጣል፥ መተማመኛው እንደ ሸረሪት ቤት ይሆናል።

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

14 ቤቱም ያለ ነዋሪ ይቀ​ራል፥ ማደ​ሪ​ያ​ውም የሸ​ረ​ሪት ድር ይሆ​ናል።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

14 ተስፋው ይቈረጣል፥ እምነቱም እንደ ሸረሪት ቤት ይሆናል።

参见章节 复制




ኢዮብ 8:14
3 交叉引用  

ክፉ ሰው ሲሞት ተስፋውም አብሮት ይሞታል፤ በኀይሉ መመካቱም አብሮት ይጠፋል።


ሎደባር የምትባለውን ከተማ በማሸነፋችሁ ተደስታችኋል፤ “ቃርናይም የምትባለውንም ከተማ በጒልበታችን ይዘናል” ብላችሁ ትፎክራላችሁ።


跟着我们:

广告


广告