Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ኢዮብ 6:2 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

2 “ትካዜዬ ምነው በተመዘነ ኖሮ! መከራዬም ሁሉ ምነው በሚዛን ላይ በታየ ኖሮ!

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

2 “ምነው ሐዘኔ በተመዘነ! መከራዬም ሚዛን ላይ በተቀመጠ!

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

2 “ትካዜዬ ምነው በተመዘነ! መከራዬም በሚዛን ላይ ምነው በተቀመጠ!

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

2 “ከእ​ና​ንተ አንዱ መቅ​ሠ​ፍ​ቴን ምነው በመ​ዘነ ኖሮ! መከ​ራ​ዬ​ንም በአ​ን​ድ​ነት ምነው በሚ​ዛን ላይ ባኖ​ረው ኖሮ!

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

2 ትካዜዬ ምነው በተመዘነ ኖሮ! መከራዬም ሁሉ ምነው በሚዛን ላይ በተደረገ ኖሮ!

参见章节 复制




ኢዮብ 6:2
5 交叉引用  

“አሁንም ልቤ በመረረ ሐዘንና ሮሮ የተሞላ ነው፤ በመቃተት ብጮኽም እጁ በእኔ ላይ እንደ ከበደች ናት።


እግዚአብሔር በትክክለኛ ሚዛን ይመዝነኝ፤ በቅንነት መጽናቴንም ይወቅ።


አሁን ግን ችግር ስለ መጣብህ ተስፋ ቢስ ሆነሃል፤ ችግሩም ስለ በረታብህ ተስፋ ቈርጠሃል።


ከዚህ በኋላ ኢዮብ እንዲህ ሲል መለሰ፦


ደስታህም ሆነ ሐዘንህ የራስህ ነው፤ ማንም የሚካፈልህ የለም።


跟着我们:

广告


广告