ኢዮብ 6:16 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም16 ወንዞቹ በክረምት ወራት በበረዶ ተሞልተው ይሸፈናሉ። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም16 በረዶ በሟሟ ጊዜ ወንዙ ይደፈርሳል፤ ዐመዳይም በቀለጠ ጊዜ ይሞላል፤ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)16 ከበረዶ የተነሣ ደፈረሱ፥ አመዳይም ተሰወረባቸው፥ 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)16 ያከብሩኝ የነበሩ እነዚያ፥ አሁን እንደ በረዶና እንደ ረጋ አመዳይ ሆኑብኝ፤ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)16 ከበረዶ የተነሣ ደፈረሱ፥ አመዳይም ተሰወረባቸው፥ 参见章节 |