ኢዮብ 5:3 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም3 ሞኝ ደርጅቶ ሲኖር አየሁ፤ በእግዚአብሔር ቊጣ በድንገት መኖሪያው ፈራረሰ። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም3 ቂል ሰው ሥር ሰድዶ አየሁት፤ ግን ድንገት ቤቱ ተረገመ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)3 አላዋቂውን ሰው ሥር ሰድዶ አየሁት፥ ድንገትም መኖሪያውን ረገምሁ። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)3 ሰነፎችን ሥር ሰድደው አየኋቸው፥ በድንገትም መኖሪያቸው ጠፋች። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)3 ሰነፍ ሰው ሥር ሰድዶ አየሁት፥ ድንገትም መኖሪያውን ረገምሁ። 参见章节 |