28 ፍላጻ ቢወረወርበት እንኳ ፈርቶ አይሸሽም፤ የወንጭፍ ድንጋይም በእርሱ ፊት እንደ ገለባ ነው።
28 ቀስት አያባርረውም፤ የወንጭፍ ድንጋይም ለርሱ እንደ ገለባ ነው።
ሁካታ ከበዛባቸው ከተሞች ርቀው ይኖራሉ፤ ከኋላ እየነዳ የሚጮኽባቸውን አይቀበሉም።
እርሱ ብረትን እንደ ሰንበሌጥ ይሰባብራል፤ ነሐስንም እንደ በሰበሰ እንጨት ያደቃል።
እርሱ ዱላን የሚቈጥረው እንደ ሣር ነው፤ ሰዎችም ጦር ሲወረውሩበት በማፌዝ ይስቃል።
በነገሥታት ላይ ይሳለቃሉ፤ መሪዎቻቸውንም ይንቃሉ፤ በምሽጎቹ ሁሉ ላይ በመሳቅ ዐፈር ቈልለው ይይዙዋቸዋል።
የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር ለሕዝቡ ይከላከልላቸዋል፤ እነርሱም ጠላቶቻቸውን ይደመስሳሉ፤ የጠላትንም የወንጭፍ ድንጋይ ይረጋግጣሉ፤ የወይን ጠጅ ጠጥቶ እንደ ሰከረ ሰው ይጮኻሉ፤ የጠላቶቻቸውም ደም የመሥዋዕት ደም በሳሕን ሞልቶ በመሠዊያ ላይ እንደሚፈስስ ይፈስሳል።