27 እርሱ ብረትን እንደ ሰንበሌጥ ይሰባብራል፤ ነሐስንም እንደ በሰበሰ እንጨት ያደቃል።
27 እርሱ ብረትን እንደ አገዳ፣ ናስንም እንደ ነቀዘ ዕንጨት ይቈጥራል።
በምንም ዐይነት ሰይፍና፥ ጦር፥ ፍላጻና መውጊያ ቢያገኙት አያሸንፉትም።
ፍላጻ ቢወረወርበት እንኳ ፈርቶ አይሸሽም፤ የወንጭፍ ድንጋይም በእርሱ ፊት እንደ ገለባ ነው።