ኢዮብ 41:26 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም26 በምንም ዐይነት ሰይፍና፥ ጦር፥ ፍላጻና መውጊያ ቢያገኙት አያሸንፉትም። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም26 ጦር፣ ፍላጻ ወይም ዐንካሴ፣ ሰይፍም ቢያገኘው አንዳች አይጐዳውም። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)26 ከፍ ያለውን ሁሉ ይመለከታል፥ በትዕቢተኞችም ሁሉ ላይ ንጉሥ ነው።” 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)26 ከፍ ያለውን ሁሉ ይመለከታል፥ በትዕቢተኞችም ሁሉ ላይ ንጉሥ ነው። 参见章节 |