ኢዮብ 41:19 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም19 ከአፉ የእሳት ነበልባል ይወጣል፤ የእሳት ፍንጣሪም ሲበተን ይታያል። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም19 ከአፉ ፍም ይወጣል፤ የእሳት ትንታግ ይረጫል። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)19 ብረትን እንደ ገለባ፥ ናስንም እንደ ነቀዝ እንጨት ይቆጥራል። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)19 የናስ ፍላጻ ሊበሳው አይችልም፤ የወንጭፍ ድንጋዮችም በእርሱ ዘንድ እንደ ገለባ ናቸው። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)19 ብረትን እንደ ገለባ፥ ናስንም እንደ ነቀዝ እንጨት ይቈጥራቸዋል። 参见章节 |