ኢዮብ 40:16 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም16 በወገቡ ላይ ያለውን ጥንካሬና በሆዱ ውስጥ ያለውን የጅማት ብርታት ተመልከት። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም16 ብርታቱ ወገቡ ውስጥ፣ ኀይሉም በሆዱ ጡንቻ ላይ ነው። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)16 እነሆ፥ ብርታቱ በወገቡ ውስጥ ነው፥ ኃይሉም በሆዱ ጅማት ውስጥ ነው። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)16 እነሆ፥ ብርታቱ በወገቡ ውስጥ ነው፤ ኀይሉም በሆዱ እንብርት ውስጥ ነው። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)16 እነሆ፥ ብርታቱ በወገቡ ውስጥ ነው፥ ኃይሉም በሆዱ ጅማት ውስጥ ነው። 参见章节 |