ኢዮብ 4:7 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም7 ንጹሕ ሰው ሆኖ መከራ የደረሰበት፥ ቀጥተኛ ሰው ሆኖ ሳለ የተደመሰሰ እንዳለ እስቲ አስብ። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም7 “አሁንም አስተውል፤ ንጹሕ ሆኖ የጠፋ ማን ነው? ቅኖችስ መች ተደምስሰው ያውቃሉ? 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)7 እባክህ አስብ፥ ንጹሕ ሆኖ የጠፋ ማን ነው? ከልበ ቅንስ የተደመሰሰ ማን ነው? 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)7 እባክህ አስብ፥ ንጹሕ ሆኖ የጠፋ ማን ነው? ከጻድቃንስ የተደመሰሰ ማን ነው? 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)7 እባክህ አስብ፥ ንጹሕ ሆኖ የጠፋ ማን ነው? ከልበ ቅንስ የተደመሰሰ ማን ነው? 参见章节 |