ኢዮብ 39:30 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም30 በዚህ ዐይነት ንስሮች በበድን ዙሪያ ይሰበሰባሉ፤ ጫጩቶቻቸውም ደሙን ይጠጣሉ።” 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም30 ጫጩቶቹ ደም ይጠጣሉ፤ እርሱም በድን ካለበት አይታጣም።” 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)30 ጫጩቶቹም ደም ይጠጣሉ፥ በድን ባለበትም ስፍራ እርሱ በዚያ አለ።” 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)30 ጫጭቶቹም ወደ ደም ይሮጣሉ፥ በድን ወደ አለበትም ስፍራ ወዲያውኑ ይደርሳሉ።” 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)30 ጫጩቶቹም ደም ይጠጣሉ፥ በድን ባለባትም ስፍራ እርሱ በዚያ አለ። 参见章节 |