ኢዮብ 39:29 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም29 እዚያም ሆኖ የሚነጥቀውን ነገር ያማትራል፤ ዐይኖቹም በሩቅ ያለውን ያያሉ። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም29 እዚያ ሆኖ የሚነጥቀውን ይቃኛል፤ ዐይኑም ከሩቅ አጥርቶ ያያል። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)29 በዚያም ሆኖ የሚነጥቀውን ይቃኛል፥ ዐይኖቹም ከሩቅ ይመለከታሉ። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)29 በዚያም ሆኖ የሚበላውን ይፈልጋል፤ ዐይኖቹም በሩቁ ይመለከታሉ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)29 በዚያም ሆኖ የሚነጥቀውን ይጐበኛል፥ ዓይኑም በሩቅ ትመለከታለች። 参见章节 |