Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ኢዮብ 39:28 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

28 ንስር በቋጥኞች መካከል ይኖራል፤ እዚያም ጎጆውን ይሠራል። ቋጥኞቹም መከላከያ ይሆኑለታል።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

28 በገደል ላይ ይኖራል፤ በዚያም ያድራል፤ ምሽጉም የቋጥኝ ጫፍ ነው።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

28 የሌሊት መኖርያው ዓለት ነው፥ የዓለት ጫፍም መከላከያ ይሆነዋል።

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

28 በዓ​ለቱ ገደል ላይ ይኖ​ራል፤ በገ​ደሉ ገመ​ገ​ምና በጥጉ ያድ​ራል።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

28 በገደል ላይ ይኖራል፥ በገደሉ ገመገምና በጥጉ ያድራል።

参见章节 复制




ኢዮብ 39:28
3 交叉引用  

ንስርን ወደ ላይ ወጥቶ በከፍተኛም ቦታ ላይ ጎጆውን የሚሠራው አንተ አዘኸው ነውን?


እዚያም ሆኖ የሚነጥቀውን ነገር ያማትራል፤ ዐይኖቹም በሩቅ ያለውን ያያሉ።


ዮናታን ወደ ፍልስጥኤማውያን ሰፈር ለመድረስ በሚክማስ መተላለፊያ መውጣት ነበረበት፤ በመተላለፊያውም ከግራና ከቀኝ ሁለት ሾጣጣ አለቶች ሲኖሩ የአንደኛው አለት ስም ቦጼጽ፥ የሁለተኛውም ስም ሴኔ ተብሎ ይጠራል፤


跟着我们:

广告


广告