ኢዮብ 38:25 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም25 “ለዝናብ መውረጃን ያዘጋጀለት፥ ነጐድጓድ ለተቀላቀለበት ውሽንፍርም መንገድ ያበጀለት ማነው? 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም25 ለዝናብ መውረጃን፣ ለመብረቅም መንገድን ያበጀ ማን ነው? 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)25-26 ባድማውንና ውድማውን እንዲያጠግብ፥ 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)25 ለኀይለኛው ዝናብ መውረጃውን፥ ወይስ ለሚያንጐዳጕደው መብረቅ መንገድን ያዘጋጀ ማንነው? 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)25-26 ባድማውንና ውድማውን እንዲያጠግብ፥ 参见章节 |