ኢዮብ 38:2 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም2 “ይህ፥ ያለ ዕውቀት በሚነገሩ ቃላት ምክሬን የሚያቃልል እርሱ ማነው? 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም2 “ዕውቀት በጐደለው ቃል፣ ዕቅዴን የሚያጨልም ይህ ማን ነው? 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)2 “እውቀት በጎደለው ንግግር ምክርን የሚያጨልመው ማነው? 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)2 “ከእኔ ምክርን የሚሸሽግ፥ በልቡም ነገርን የሚደብቅ ማን ነው? ከእኔ ይሰውረዋልን? 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)2 ያለ እውቀት በሚነገር ቃል ምክርን የሚያጨልም ይህ ማነው? 参见章节 |