Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ኢዮብ 37:21 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

21 “ነፋሱ ደመናውን ከሰማይ ላይ በገፈፈው ጊዜ ማንም ፀሐይን ትኲር ብሎ መመልከት አይችልም።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

21 እንግዲህ ነፋስ ሰማያትን ካጠራ በኋላ፣ እጅግ የምታበራዋን ፀሓይ፣ ሊመለከት የሚችል የለም።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

21 አሁንም ነፋስ አልፎ ካጠራቸው በኋላ፥ ሰው በሰማያት የሚበራውን ብርሃን ሊመለከት አይችልም።

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

21 “ብር​ሃን ለሁሉ የሚ​ታይ አይ​ደ​ለም ብር​ሃን በእ​ርሱ ዘንድ በደ​መና ውስጥ ሆኖ ከሩቅ በሰ​ማ​ያት ያበ​ራል።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

21 አሁንም ነፋስ አልፎ ካጠራቸው በኋላ፥ ሰው በሰማያት የሚበራውን ብርሃን ሊመለከት አይችልም።

参见章节 复制




ኢዮብ 37:21
5 交叉引用  

የሙሉ ጨረቃውን ፊት ይጋርዳል፤ በደመና ይሸፍነዋል።


መብረቅን በእጁ ይይዛል፤ ወደተወሰነለትም አቅጣጫ እንዲሄድ ያዘዋል።


እግዚአብሔርን ልናገር ብዬ በመጠየቅ ለምን ያጠፋኝ ዘንድ አነሣሣዋለሁ?


ከሰሜን በኩል ወርቅ የመሰለ ብርሃን ይመጣል፤ እግዚአብሔርም በሚያስደንቅ ግርማ ይገለጣል።


“ለዝናብ መውረጃን ያዘጋጀለት፥ ነጐድጓድ ለተቀላቀለበት ውሽንፍርም መንገድ ያበጀለት ማነው?


跟着我们:

广告


广告