ኢዮብ 36:8 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም8 ነገር ግን ሰዎች በሰንሰለት ቢታሰሩ፥ ወይም በችግር ወጥመድ ቢያዙ፥ 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም8 ነገር ግን ሰዎች በሰንሰለት ቢታሰሩ፣ በመከራም ገመድ ቢጠፈሩ፣ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)8 በሰንሰለት ቢታሰሩ፥ ወይም በችግር ገመድ ቢጠመዱ፥ 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)8 በሰንሰለት እጃቸውን የታሠሩ በችግር ገመድ ይያዛሉ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)8 በሰንሰለት ቢታሰሩ፥ ወይም በችግር ገመድ ቢጠመዱ፥ 参见章节 |