Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ኢዮብ 36:25 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

25 የእግዚአብሔርን ሥራ የሰው ዘር ሁሉ አይቶታል፤ ሰዎች በሩቅ ይመለከቱታል።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

25 ሰው ሁሉ አይቶታል፤ ሰዎችም በትኵረት ተመልክተውታል።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

25 ሰዎች ሁሉ ተመልክተውታል፥ ሰውም ከሩቅ ያየዋል።

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

25 ሰው ሁሉ ራሱ፥ ኃጥ​ኣን ሙታን እንደ ሆኑ ያስ​ባል።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

25 ሰዎች ሁሉ ተመልክተውታል፥ ሰውም ከሩቅ ያየዋል።

参见章节 复制




ኢዮብ 36:25
2 交叉引用  

ሰዎች ሁልጊዜ በሚሠራው ሥራ በመዝሙር እንደሚያመሰግኑት። አንተም የእርሱን ሥራ በመዝሙር አመስግን።


የእግዚአብሔርን ታላቅነት መርምረን ልንደርስበት አንችልም፤ የዘመኑንም ልክ መመርመር አይቻልም።


跟着我们:

广告


广告