ኢዮብ 36:15 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም15 እግዚአብሔር በሥቃይ ላይ ያሉትን፥ ከሥቃይ ያድናቸዋል። በደረሰባቸውም መከራ ትምህርት ይሰጣቸዋል። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም15 ነገር ግን የሚሠቃዩትን ከሥቃያቸው ያድናቸዋል፤ በመከራቸውም ውስጥ ይናገራቸዋል። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)15 የተቸገረውን በችግሩ ያድነዋል፥ በመከራም እንዲሱሙ ያደርጋቸዋል። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)15 የተቸገረውንና ረዳት የሌለውን አስጨንቀዋልና፥ የየዋሃንንም ፍርድ ለውጠዋልና። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)15 የተቸገረውን በችግሩ ያድነዋል፥ በመከራም ጆሮአቸውን ይገልጣል። 参见章节 |