ኢዮብ 35:4 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም4 አሁን እኔ ለአንተና ከአንተ ጋር ላሉ ለባልንጀሮችህ፥ መልስ እሰጣለሁ። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም4 “ለአንተና ዐብረውህ ላሉት ባልንጀሮችህ፣ መልስ መስጠት እፈልጋለሁ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)4 እኔ ለአንተና ከአንተ ጋር ላሉትም ባልንጀሮችህ እመልሳለሁ። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)4 እኔ ለአንተና ለሦስቱ ወዳጆችህ እመልሳለሁ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)4 እኔ ለአንተና ከአንተ ጋር ላሉ ለባልንጀሮችህ እመልሳለሁ። 参见章节 |