ኢዮብ 34:16 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም16 አስተዋይ ብትሆን ይህን ስማ፤ ንግግሬንም አድምጥ። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም16 “ማስተዋል ካለህ ይህን ስማ፤ እኔ የምለውንም አድምጥ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)16 “አስተዋይ ከሆንክ ይህን ስማ፥ ንግግሬንም አድምጥ። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)16 ያለዚያ ግን ተመከር፥ ይህንም ስማ፤ የንግግሬንም ቃል አድምጥ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)16 አስተዋይ ብትሆን ይህን ስማ፥ የንግግሬንም ቃል አድመጥ። 参见章节 |