Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ኢዮብ 33:7 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

7 እኔን መፍራት አይገባህም፤ እኔ ተጽዕኖ ላሳድርብህ አልችልም።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

7 እኔን መፍራት የለብህም፤ እጄም ሊከብድብህ አይገባም።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

7 እነሆ፥ ግርማዬ አያስፈራህም፥ እኔም አልጫንህም።”

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

7 እነሆ፥ ግር​ማዬ አታ​ስ​ፈ​ራ​ህም፥ እጄም አት​ከ​ብ​ድ​ብ​ህም።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

7 እነሆ፥ ግርማዬ አታስፈራህም፥ እጄም አትከብድብህም።

参见章节 复制




ኢዮብ 33:7
6 交叉引用  

ይኸውም የቅጣት ክንድህን ከእኔ ላይ አንሣ፤ አስፈሪ በሆነው ግርማህ አታስደንግጠኝ።


“በእርግጥ እኔ የተናገርከውን ሁሉ ሳዳምጥ ቈይቼአለሁ፤ ከአንደበትህም የወጡትን ቃላት ሰምቼአለሁ።


እርሱ እንደ እኔ ሰው ስላልሆነ፥ ወደ ፍርድ ሸንጎ ሄደን፥ እንፋረድ ልለው አልችልም።


ቀንና ሌሊት በብርቱ ቀጣኸኝ፤ ርጥበት ያለው ነገር በበጋ ሙቀት እንደሚደርቅ ጒልበቴ በፍጹም አለቀ።


ብርቱ ቊጣህ አደቀቀኝ፤ አስፈሪው ቅጣትህ ያጠፋኛል።


跟着我们:

广告


广告