Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ኢዮብ 33:32 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

32 የምትለው ነገር ካለህ መልስልኝ፤ እኔ አንተን ነጻ ለማውጣት ስለምፈልግ ተናገር።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

32 የምትለው ካለህ፣ መልስ ስጠኝ፤ ትክክለኛነትህንም ማወቅ እፈልጋለሁና ተናገር፤

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

32 የምትናገረው ቢኖርህ መልስልኝ፥ ትክክል መሆንህን እወድዳለሁና ተናገር።

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

32 ነገር ቢኖ​ርህ ተና​ገር፤ ትጸ​ድቅ ዘንድ እወ​ድ​ዳ​ለ​ሁና ተና​ገር።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

32 ነገር ቢኖርህ መልስልኝ፥ ትጸድቅ ዘንድ እወድዳለሁና ተናገር።

参见章节 复制




ኢዮብ 33:32
7 交叉引用  

“እነሆ፥ እኔን ለመበደል በማሰብ በአእምሮአችሁ ያቀዳችሁትን ተንኰል ዐውቃለሁ።


እናንተ የተናገራችሁት ሁሉ ትክክል ነው ብዬ በፍጹም አልቀበልም፤ እስከምሞትበት ቀን ድረስ በቅንነት መጽናቴን አልተውም።


“ኢዮብ ሆይ! የምነግርህን በጥንቃቄ አድምጥ፤ እስቲ አንተ ዝም በልና እኔ ልናገር።


አለበለዚያ ዝም ብለህ እኔ የምናገረውን ስማ፤ እኔም ጥበብን አስተምርሃለሁ።”


“የምትችል ከሆነ ለንግግሬ መልስ ስጠኝ፤ ክርክሮችህን አመቻችተህ ቆመህ ተከራከረኝ።


跟着我们:

广告


广告