ኢዮብ 33:22 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም22 ሕይወቱ አልፎ ነፍሱ ወደ ሙታን ዓለም ለመውረድ ተቃርባለች። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም22 ነፍሱ ወደ ጕድጓድ፣ ሕይወቱም ወደ ሞት መልእክተኞች ትቀርባለች። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)22 ነፍሱ ወደ ጉድጓዱ፥ ሕይወቱም ወደሚገድሉአት ቀርባለች። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)22 ሰውነቱ ለሞት፥ ሕይወቱም ወደ ሲኦል ቀርባለች። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)22 ነፍሱ ወደ ጕድጓዱ፥ ሕይወቱም ወደሚገድሉአት ቀርባለች። 参见章节 |