ኢዮብ 33:21 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም21 ከመክሳቱ የተነሣ ሥጋው አልቆ አጥንቱ ወጥቶ ይታያል። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም21 እንዳልነበረ ሆኖ ሥጋው ይመነምናል፤ ተሸፍኖ የነበረው ዐጥንቱም ገጥጦ ይወጣል። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)21 ሥጋው እስከማይታይ ድረስ ይሰለስላል፥ ተሸፍኖ የነበረውም አጥንት ይገለጣል። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)21 ሥጋው እስከሚያልቅ ድረስ፥ አጥንቱም ባዶውን እስከሚታይ ድረስ፥ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)21 ሥጋው እስከማይታይ ድረስ ይሰለስላል፥ ተሸፍኖ የነበረውም አጥንት ይገለጣል። 参见章节 |