ኢዮብ 33:16 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም16 በዚያም ጊዜ ሰዎች ቃሉን እንዲሰሙ ያደርጋል፤ በሚሰጣቸውም ማስጠንቀቂያ ያስደነግጣቸዋል። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም16 በጆሯቸው ይናገራል፤ በማስጠንቀቂያም ያስደነግጣቸዋል፤ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)16 በዚያን ጊዜ የሰዎችን ጆሮ ይከፍታል፥ በተግሣጹም ያስደነግጣቸዋል፥ 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)16 በዚያን ጊዜ የሰዎችን ማስተዋል ይከፍታል፥ ግርማ ባለው ራእይም ያስደነግጣቸዋል፤ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)16 በዚያን ጊዜ የሰዎችን ጆሮ ይከፍታል፥ በተግሣጹም ያስደነግጣቸዋል፥ 参见章节 |