ኢዮብ 32:7 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም7 ‘ሽማግሌዎች በቅድሚያ ይናገሩ፤ በረጅም ዕድሜ ያገኙትን ጥበብ ያስተምሩ’ ብዬ ነበር። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም7 ‘ዕድሜ ይናገራል፤ ረዥም ዘመን ጥበብን ያስተምራል’ ብዬ ነበር። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)7 እንደዚህም አልሁ፦ ‘ዕድሜ ይናገር፥ ረጅም ዕድሜም ጥበብን ያስታውቅ።’ 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)7 እንደዚህም አልሁ፥ “የሚናገሩ ዓመታት አይደሉም፥ በዓመታት ብዛት ሰዎች ጥበብን አያውቋትም። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)7 እንደዚህም አልሁ፦ ዓመታት በተናገሩ ነበር፥ የዓመታትም ብዛት ጥበብን ባስተማረች ነበር። 参见章节 |