ኢዮብ 32:20 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም20 ተናግሬ ይውጣልኝ፤ በአንደበቴ መልስ መስጠት አለብኝ። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም20 ተናግሬ መተንፈስ አለብኝ፤ አፌንም ከፍቼ መልስ መስጠት ይገባኛል። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)20 ጥቂት እንድተነፍስ እናገራለሁ፥ ከንፈሮቼን ከፍቼ እመልሳለሁ። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)20 ጥቂት እንድተነፍስ እናገራለሁ። ከንፈሬንም ገልጬ እመልሳለሁ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)20 ጥቂት እንድተነፍስ እናገራለሁ፥ ከንፈሬን ገልጬ እመልሳለሁ። 参见章节 |