ኢዮብ 32:17 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም17 አይሆንም! እኔም የበኩሌን መልስ እሰጣለሁ፤ አስተያየቴንም እገልጣለሁ። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም17 እኔም የምለው ይኖረኛል፤ የማውቀውንም እገልጣለሁ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)17 እኔ ደግሞ ፈንታዬን እመልሳለሁ፥ እውቀቴንም እገልጣለሁ፥ 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)17 ኤልዩስም መለሰ፥ እንዲህም አለ፦ “ደግሜ እናገራለሁ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)17 እኔ ደግሞ ፈንታዬን እመልሳለሁ፥ እውቀቴንም እገልጣለሁ፥ 参见章节 |