ኢዮብ 31:4 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም4 እግዚአብሔር የማደርገውን ሁሉ አያይምን? እርምጃዎቼንስ አይቈጣጠርምን? 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም4 እርሱ መንገዴን አያይምን? ርምጃዬንስ ሁሉ አይቈጥርምን? 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)4 መንገዴን አያይምን? እርምጃዬንስ ሁሉ አይቈጥርምን?” 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)4 እርሱ መንገዴን የሚያይ አይደለምን? እርምጃዬንስ ሁሉ የሚቈጥር አይደለምን? 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)4 መንገዴን አያይምን? እርምጃዬንስ ሁሉ አይቈጥርምን? 参见章节 |