ኢዮብ 31:3 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም3 በክፉ ሰው ላይ መዓት፥ በበደለኛ ሰውም ላይ ጥፋት፥ የታወቀ አይደለምን? 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም3 ለኀጢአተኞች ጥፋት፣ ክፉ ለሚያደርጉም መቅሠፍት አይደለምን? 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)3 መዓትስ ለኃጢአተኛ፥ መገለልስ ለሚበድሉ ሰዎች አይደለችምን? 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)3 ሞት ለዐመፀኛ፥ መለየትም ኀጢአትን ለሚሠሩ ነው። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)3 መዓትስ ለኃጢአተኛ፥ መለየትስ ለሚበድሉ አይደለችምን? 参见章节 |