ኢዮብ 30:27 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም27 ልቤ ተጨነቀች፤ ምንም ሰላም አላገኘሁም፤ የመከራ ቀኖችም ደረሱብኝ። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም27 በውስጤ ያለው ነውጥ አላቋረጠም፤ የመከራ ዘመንም መጣብኝ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)27 አንጀቴ ተናወጠ፥ አላረፈምም፥ የመከራም ዘመን መጣብኝ። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)27 ሆዴ ፈላች፥ አላረፈችምም፤ የችግርም ዘመን መጣችብኝ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)27 አንጀቴ ፈላች፥ አላረፈችም፥ የመከራም ዘመን መጣችብኝ። 参见章节 |